በፍቅር እና በምስጋና እንኳን ደህና መጡ
የሠርጋችን ቀን
Mushiraye & Eyu
የእምነት እና የፍቅር ቀን
በእግዚአብሔር ቸርነትና በቅዱስ ቤተ ክርስቲያን በረከት የተጀመረውን ይህን የፍቅር ጉዞ ከእኛ ጋር ለመካፈል በዚህ ልዩ ቀን በመገኘትዎ እናመሰግናለን።
መልካም ምኞት ይጻፉ
1 የተፈቀዱ መልካም ምኞቶች